- Administrator
- Projects
- Hits: 407
ላለፉት አምስት አመታት
ብዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቡ ፋውንዴሽን ላለፉት አምስት አመታት በድህነት ቅነሳ፣ መሰረታዊ ትምህርት እገዛ፣በቤት ልማት፣በአረንጓዴ ልማት፣ በተፈጥሮ እና በሰው ስራሽ አደጋ ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች የፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ፣ለወጣቶች እና ለሴቶች የስራ እድል ፈጠራ፣እነዲሁም ለአረጋዊያን ድጋፍ በመላው የሀገሪቱ ክፍል በራስ ተነሳሽነት እና ከመንግስት የሚመጡ ጥሪዎችን በመቀበል የበጎ አድሮጎት አገልግሎት እየሠጠ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡